ETB 520,000,000

G+9 for sale

For SaleApartmentSep 29
Kirkos
Location
38
Bedrooms
38
Bathrooms
440 m²
Area
2018
Year Built
About this property

ህንፃ | ለሽያጭ ቦሌ : መስቀል ፍላወር አካባቢ ለሽያጭ | 520,000,000 ብር 15 አፓርትመንቶች | 440Sqm - #ህንፃው የሚገኘው ቦሌ መስቀል ፍላወር አካባቢ ሲሆን የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ሲሆን አካባቢው ለመኖሪያም ሆነ የኪራይ ገቢን ለመሰብሰብ ተመራጭ በሆነ ቦታ ላይ የሚገኝ ዘመናዊ ህንፃ ነው። #የህንፃው የክፍል ዝርዝር አጠቃላይ አወቃቀር አንድ ቢዝመንት ፣ ግራውንድ ፣ ከ1ኛ እስከ 8ኛ ፎቅ መኖሪያ አፓርትመንቶች ሲኖሩት መጨረሻ ላይ ቴራስ አለው። አፓርትመንቶች እና ስፋት ባለ 2 መኝታ ቤቶች: 7 ክፍሎች (እያንዳንዳቸው 125 ካሬ) ባለ 3 መኝታ ቤቶች: 7 ክፍሎች (እያንዳንዳቸው 150 ካሬ) ፔንትሀውስ (Penthouse): 1 ሰፊ ክፍል አጠቃላይ የቦታ ስፋት: 440 ካሬ ሜትር የግንባታ ስፋት (ያረፈበት): 290 ካሬ ሜትር #አገልግሎቶቹ ሊፍት (Lift)፣ ጀነሬተር (Generator)፣ ሪሴፕሽን (Reception)፣ ትራንስፎርመር (Transformer)፣ የከርሰ ምድር ውኃ አቅርቦት እና ሰፊ የመኪና ማቆሚያ አሉት። #ዶክመንት ህጋዊ እና የተሟላ ሰነድ አለው። #Agent_Commission 2%

Agent Commission

2%% commission for referring agents

Listed by
Abenezer wosenu
Abenezer wosenu
Ab property's
On Noren since 2026 · 2 yrs exp
WhatsApp
Call

More listings in Addis Ababa

EsolFor Sale
Starting fromETB 140,000
Esol
bed bath m² EC
Kirkos, Addis Ababa
New today
Esol
Modern 2 bedroom for sale at kazanchisFor Sale
ETB 11,416,625
Modern 2 bedroom for sale at kazanchis
2 bed2 bath95 m² EC
Kirkos, Addis Ababa
New today
Modern 2 bedroom for sale at kazanchis
Modern 2 Bedroom apartment in jackrosFor Sale
ETB 8,445,500
Modern 2 Bedroom apartment in jackros
2 bed2 bath95 m²2018 EC
Bole, Addis Ababa
New today
Modern 2 Bedroom apartment in jackros