ETB 70,000,000

G+1 CCD compound

For SaleHouseOct 7
Addis Ababa
Location
5
Bedrooms
7
Bathrooms
1000 m²
Area
2018
Year Built
About this property

#G+1 | For Sale CCD : Block C 5 መኝታ ቤቶች | 1000Sqm #ቤቱ የሚገኘው ጣፎ የአዲስ አበባ የኑሮ ደረጃን በዘመናዊ መልኩ ከፍ ባደረገው የሲሲዲ Luxury የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። ስለግቢው ለኑሮ ምቹነት እና ዘመናዊነት ብዙ ማለት አያስፈልግም። ግቢው የህልም ግቢ ነው ብለን ማለፉ የተሻለ ነው። የግቢው በውስጡ ሱፐርማርኬት ፣ ካፌ ፣ ጣፉጭ መሸጫ ቤቶች ፣ የልስ ማጠብ አለገለወግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ፣ የወተት ተዋፅ አቅራቢዎች የመሳሰሉ ነገሮች ስላሉት የነዋሪውን ግቢ ውስጥ ያለውን ኑሮ ምቹ እና ደስተኛ ያደርገዋል። ከሁሉም በላይ የቤቶቹ ግንባታ ፣ ስፉት ፣ የግቢው አረንጓዴነት ፣ ያለው የተራራ እይታ እና ለመረመድ የሚመች የፉሻማ አየር የግቢው ጋር ፍቅር ያሲሳል። ማስታወሻ : ቤቱ ገበያ ላይ የወጣው በምታዩት የግንባታ ደረጃ ሲሆን የሚቀረው የሻጩ ስራ ሁሉንም በሮች ፣ የመአድ ቤቱን ካቢኔት የሚገጥም ሲሆን የመታጠቢያ ቤቶች እቃ እራሱ ገዢው ነው የሚያስገጥመው። #ዋናው ቤት የክፍል ዝርዝር ➔ ግራውንድ ፍሎር ሰፊ ሳሎን ፣ 2 ወጥ ቤት እና አጋዥ ክፍል ፣ የእንግዳ መታጠቢያ ፣ ላውንደሪ ➔ አንደኛ ፎቅ 4 መኝታ ቤቶች ፣ 4 መታጠቢያ #ግቢ ውስጥ እቃ ቤት / Store #አገልግሎቶቹ Waking Closet , አትክልት ቦታ፣ 5 መኪና ማቆሚያ አለው #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል • Cash, Bank #Agent_Commission 2% ገዢ ካልሆኑ እባኮትን እንዳይደውሉ።

Agent Commission

2%% commission for referring agents

Listed by
Abenezer wosenu
Abenezer wosenu
Ab property's
On Noren since 2026 · 2 yrs exp
WhatsApp
Call

More listings in Addis Ababa

EsolFor Sale
Starting fromETB 140,000
Esol
bed bath m² EC
Kirkos, Addis Ababa
New today
Esol
Modern 2 bedroom for sale at kazanchisFor Sale
ETB 11,416,625
Modern 2 bedroom for sale at kazanchis
2 bed2 bath95 m² EC
Kirkos, Addis Ababa
New today
Modern 2 bedroom for sale at kazanchis
Modern 2 Bedroom apartment in jackrosFor Sale
ETB 8,445,500
Modern 2 Bedroom apartment in jackros
2 bed2 bath95 m²2018 EC
Bole, Addis Ababa
New today
Modern 2 Bedroom apartment in jackros