ETB 40,000,000

G+2 in Garment

For SaleHouseOct 14
Nifas Silk-Lafto
Location
6
Bedrooms
4
Bathrooms
200 m²
Area
2010
Year Built
About this property

#G+2 | For Sale ሃይሌ ጋርመንት : ሰፈራ 14 ክፍሎች | 200 sqm (Land) / 175 sqm (Built-up) #ቤቱ የሚገኘው ሃይሌ ጋርመንት በተለምዶ ሰፈራ እየተባለ በሚጠራ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ነው። ከሁሉም በላይ አካባቢ የተረጋጋ የመኖሪያ መንደር በመሆኑ ኑሮን ለመመስረት ፣ ልጆች ለማሳደግ ጥሩ ሰፈር ነው። #Financial_Information • Asking Price: 39,999,000 ብር • Land Size: 200 sqm • Built-up Area: 175 sqm • Price per sqm (Land): ~199,995 ብር • Price per sqm (Built-up): ~228,566 ብር • Condition: G+2 Villa #ዋናው ቤት የክፍል ዝርዝር በድምሩ 14 ክፍሎች ሲኖሩት:- ➔ ግራውንድ ፍሎር ሰፊ ሳሎን ፣ ክፍት መአድ ቤት እና የእንግዳ መታጠቢያ ➔ አንደኛ ፎቅ 3 መኝታ ቤቶች ፣ 1 መታጠቢያ ➔ ሁለተኛ ፎቅ 3 መኝታ ቤቶች #ሰርቪስ እቃ ቤት ፣ ዝግ መአድ ቤት ፣ አጋዥ ክፍል #አገልግሎቶቹ ጃኩዚ ፣ አትክልት ቦታ፣ 2 መኪና ማቆሚያ ፣ ሰፊ ቴራስ ፣ በረንዳ ፣ ሰፊ ልብስ ማስጫ አለው። #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል • Cash | Bank (Buyer Side) #Agent_Commission 2% ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።

Agent Commission

2%% commission for referring agents

Listed by
Abenezer wosenu
Abenezer wosenu
Ab property's
On Noren since 2026 · 2 yrs exp
WhatsApp
Call

More listings in Addis Ababa

EsolFor Sale
Starting fromETB 140,000
Esol
bed bath m² EC
Kirkos, Addis Ababa
New today
Esol
Modern 2 bedroom for sale at kazanchisFor Sale
ETB 11,416,625
Modern 2 bedroom for sale at kazanchis
2 bed2 bath95 m² EC
Kirkos, Addis Ababa
New today
Modern 2 bedroom for sale at kazanchis
Modern 2 Bedroom apartment in jackrosFor Sale
ETB 8,445,500
Modern 2 Bedroom apartment in jackros
2 bed2 bath95 m²2018 EC
Bole, Addis Ababa
New today
Modern 2 Bedroom apartment in jackros