


ዘመናዊ አፓርታማዎች ለሽያጭ! 📍 አካባቢ፦ ቦሌ ሸገር ጀርባ
ማሳሰቢያ | ለቤት ገዢዎችና ኢንቨስተሮች! ጎጆcom | NOVA HOMES BOLE SHEGER BACK SITE — ዘመናዊ አፓርታማዎች ለሽያጭ! 📍 አካባቢ፦ ቦሌ ሸገር ጀርባ | Bole Sheger Back Site ✅ የግንባታ ሂደት፦ 100% ተጠናቋል! 🏗️ 1ኛ–10ኛ ፎቅ | የመጨረሻ የክፍያ ዋጋዎች ━━━━━━━━━━━━━━ 🏠 1ኛ–6ኛ ፎቅ | 1st–6th Floor 🛏️ 3 መኝታ ቤት | 205 m² 💰 31,729,764 ብር 🛏️ 3 መኝታ ቤት | 218 m² 💰 34,128,464 ብር 🛏️ 3 መኝታ ቤት | 251 m² 💰 40,244,054 ብር 📌 ከላይ ያሉት ዋጋዎች 100% ክፍያ ሲፈጸም የሚተገበሩ ናቸው። ━━━━━━━━━━━━━━ 🏙️ 7ኛ–10ኛ ፎቅ | 7th–10th Floor 🛏️ 3 መኝታ ቤት | 205 m² 💰 32,950,771 ብር 🛏️ 3 መኝታ ቤት | 218 m² 💰 35,441,777 ብር 🛏️ 3 መኝታ ቤት | 251 m² 💰 41,792,704 ብር 📌 እነዚህም ዋጋዎች 100% ክፍያ ሲፈጸም ━━━━━━━━━━━━━━ ✨ ዘመናዊ አገልግሎቶችና መገልገያዎች | FACILITIES ✅ የታችኛው የውሃ አቅርቦት ✅ የሆቴል ደረጃ ያለው መቀበያ (Reception) ✅ 24/7 CCTV የደህንነት ካሜራ ✅ Intercom System ✅ በጣራው ላይ ውብ አረንጓዴ መዝናኛ ቦታ ✅ ሁለት የመኪና ማቆሚያ የታችኛው ወለሎች (Basements) እና የመሬት ወለል ማቆሚያ ✅ የእሳትና ጭስ መለያ ማንቂያ ሲስተም ✅ Garbage Chute — የቆሻሻ ማውረጃ ሲስተም!! ✅ ሁለት ከባድ ጭነት የሚሸከሙ የኤሌክትሪክ ጀነሬተሮች ✅ ሁለት በካርድ የሚሰሩ ሊፍቶች ✅ Unlimited Wi-Fi ✅ ከስፔንና ከጣሊያን የመጡ ጥራት ያላቸው የውስጥ ማጠናቀቂያ ቁሳቁሶች 🌟 ለምን ይህን አፓርታማ ይምረጡ? 🏡 ለመኖሪያ ምቹ 📈 ለኢንቨስትመንት ተስማሚ ✨ ዘመናዊ አገልግሎቶችና ጥራት ያለው አጨራረስ 📞 ለተጨማሪ መረጃና ለግዢ ዝርዝር፦ 📱 Call / WhatsApp: 0903 313 041 📲 Telegram: @novahomess 📢 Channel: t.me/NOVAHOME1 🏆 ጎጆcom | NOVA HOMES
More listings in Addis Ababa
For Sale
For Sale
For Sale