








22 signal
22 ሲግናል 2 Bedroom's| 3 Bathroom's+ Maid’s Room + Laundry + Store | 4&8th Floor | 180 sqm #አፓርቱመንቱ የሚገኘው ከ22 ወደ ሲግናል በሚወስደው ዋና መንገድ ላይ B+G+12+T ሆኖ በተገነባ የፀዳ ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 8ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ ሰፊ የጋራ ቴራስ፣ የእንግዳ መቀበያ (Reception)፣ በካሜራ የታገዘ 24/7 ጥበቃ እና የውሃ ታንከር ያሟላ ነው። ህንፃው ሙሉ በሙሉ አልቆ አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን ለኑሮም ሆነ ለኪራይ ኢንቨስትመንት እጅግ ተስማሚ ነው። #Financial_Information • Asking Price: 32,399,000 ብር • Total Area: 180 sqm • Price per sqm: ~179,994 ብር • Estimated Monthly Rent: 150,000 ብር • Annual Rent: 1,800,000 ብር • Special Feature: 22 to Signal Prime Location + 8th Floor + Low Density (2 Units per Floor) + Full Amenities #ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል • ጥሬ ገንዘብ (Cash) ወይም የባንክ ብድር በገዢ በኩል #Agent_Commission 2% ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።
2%% commission for referring agents
More listings in Addis Ababa
For Sale
For Sale
For Sale