Home›For Sale›Addis Ababa›ቄራ አልማዝዬ ሜዳOpen in Noren app
ETB 85,000,000

ቄራ አልማዝዬ ሜዳ

For SaleLandOct 21
Kirkos
Location
696 m²
Area
2018
Year Built
About this property

Land | For Sale ቄራ : አልማዝዬ ሜዳ : 85,000,000 ብር 696 Sqm | ሰርቪስ ቤት #መሬቱ የሚገኘው ቄራ አልማዝዬ ሜዳ ከአስፓልት ዳር በሚገኝ እጅግ ምርጥ እና ለተለያዩ ስራዎች ምቹ ቦታ ላይ ነው። በአሁኑ ሰዓት ለመኪና መሸጫ (Car Sales / Showroom) ተከራይቶ ገቢ እያስገኘ የሚገኝ አዋጭ ንብረት ሲሆን፣ ከአስፓልት ጋር የተያያዘ በመሆኑ ለወደፊትም ለተለያዩ የንግድ እና የልማት ህንፃዎች ግንባታ በጣም ተመራጭ ነው። #Investment_Information • የመሬቱ ቅርፅ: 3 መአዘን • የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ የመሬት አቀማመጥ • የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: በአሁኑ ወቅት ለመኪና መሸጫ አገልግሎት እየዋለ ያለ • አዋሳኝ መንገዶች: ከአስፓልት መንገድ ጋር የተያያዘ • የፊት ለፊት ርዝመት: - • ፊትለፊት መንገድ ስፋት: - • ግንባታ አመቺነት: ለንግድ ህንፃ፣ ለመኪና መሸጫና ለተለያዩ ልማቶች የተመቸ • የግንባታ ፈቃድ: የለውም #Financial_Information • Asking Price: 85,000,000 ብር (Last Price - ካፒታል ጌይን ሳይጨምር) • Total Area: 696 sqm • Price per sqm: ~122,126 ብር • Original Price: 500,000 (1 = 40 birr = 20,000,000 ብር) • Depreciation Rate: 30% • Capital Gain Tax Rate: 15% • Condition: Currently rented for Car Sales Yard #ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል • Cash #Agent_Commission 2% ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።

Agent Commission

2%. 1,700,000% commission for referring agents

Listed by
Abenezer wosenu
Abenezer wosenu
Ab property's
On Noren since 2026 · 2 yrs exp
WhatsApp
Call

More listings in Addis Ababa

Modern 3 Bedrooms Apartment in ayat 49For Sale
ETB 19,800,000ETB 110,000/m²
Modern 3 Bedrooms Apartment in ayat 49
3 bed3 bath180 m²2019 EC
Lemi Kura, Addis Ababa
New today
Modern 3 Bedrooms Apartment in ayat 49
Studio-3 bedroomsFor Sale
ETB 115,000 /m²
Studio-3 bedrooms
3 bed4 bath m²2019 EC
Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
New today
Studio-3 bedrooms
3 bed room Apartment in Ayat 49For Sale
ETB 19,800,000ETB 110,000/m²
3 bed room Apartment in Ayat 49
3 bed3 bath180 m² EC
Lemi Kura, Addis Ababa
New today
3 bed room Apartment in Ayat 49