
B+G+5 building in Kasanchis
#ህንፃ | ለሽያጭ ይቅርታ ትክክለኛውን ፎቶ ባለመጠቀማችን! ካሳንቺስ : ሙሉጌታ አካባቢ - 555,000,000 ብር 600Sqm | B+G+5 #ህንፃው የሚገኘው ካሳንቺስ ሙሉጌታ ህንፃ አካባቢ ሲሆን ፣ ሙሉለሙሉ የንግድ አገልግሎት የሚሰጥ ዘመናዊ ህንፃ ነው። ህንፃው አሁን ላይ እየሰጠ ያለው ሁለት አይነት አገልግሎት ሲሆን ከአንድ እስከ 3ኛ ፎቅ ድረስ የተለያዩ ሱቆች ሲኖሩ በብዛት የመብራት ማጌጫ እና ማስዋቢያ መሸጫዎችን ይዟል፤ የተቀረው ክፍል ደግሞ ለቢሮ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል። #Financial_Information • Asking Price: 555,000,000ብር • Total Area: 600 sqm • Price per sqm: ~834,250 ብር • Construction cost - 65,000 per sqm • Land Value ~ 180,000,000 ብር • Depreciation ~ 30% • Buildings Year ~ 17 Years • Monthly’s income ~ 2,000,000 ብር #የህንፃው_መግለጫ • አጠቃላይ አወቃቀር : ባዝመንት፣ ግራውንድ እና ከ1ኛ እስከ 5ኛ ፎቅ (B+G+5) • ስፋት : 600 ካሬ ሜትር (ሙሉለሙሉ ያረፈበት 600 ካሬው ላይ ነው) • አቀማመጥ : L-Shape • መንገድ : 2 መንገድ ያገኘዋል • ተጨማሪ ሁለት ፍሎር የሚያስጨምር ግንባታ ፍቃድ አለው። #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው ፣ ነባር ይዞታ ነው። #Agent_Commission 2% ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።
2%. 11,100,000% commission for referring agents
More listings in Addis Ababa
For Sale
For Sale
For Sale