




Summit 72 2bedroom for sale
ሰሚት 72 ድርድር አለው 2 Bedroom's | 2 Bathroom's + Maid's Room + Terrace | 11th Floor | 115 sqm Net (130 sqm Gross) #አፓርቱመንቱ የሚገኘው ሰሚት 72 ጌታስ ሪል ስቴት አካባቢ ሲሆን፣ አዲስ በዘመናዊ መልኩ በጥሩ ሁኔታ ፊኒሺንጉ የተሰራ ማንም ያልኖረበት አዲስ ቤት ነው። ህንፃው 15 ወለሎች ያሉት ሲሆን በወለል 6 አፓርትመንቶች ሲኖሩበት ሁሉም የህንፃው አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ መሥራት ጀምረዋል። ህንፃው በውስጡ ሊፍት፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ ሰገነት/ቴራስ፣ የእሳት ማጥፊያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና የመኪና ማቆሚያ ያሟላ ነው። #Financial_Information • Asking Price: 15,500,000 ብር (ድርድር አለው) • Total Area: 130 sqm Gross (Net Area: 115 sqm) • Price per sqm: ~119,230 ብር (በጠቅላላ ስፋት) • Estimated Monthly Rent: 80,000 ብር • Annual Rent: 960,000 ብር • Monthly Admin Fee: 1,500 ብር • Annual Roof/Wall Cost: 15,000 ብር #ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል • Cash | Bank #Agent_Commission 2%. 310,000 ብር ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።
2%. 310,000 ብር% commission for referring agents
More listings in Addis Ababa
For Sale
For Sale
For Sale