








ባለ 2 መኝታ ቤት 103.6 ካሬ አፓርታማ 📍 ቦሌ ቡልቡላ ሪፌንቲ አደባባይ
📍ቦሌ ቡልብላ ሪፌንቲ ባለ 4ወለል ህንፃ G+4 -30ሺህ ካሬ ላይ ያረፈ ኮንፖወንድ ጊቢ -በወለል 1ቤት ብቻ -ባለ 2መኝታ 103.6 ካሬ -ባለ 3መኝታ 125.8 ካሬ -30% ቅድመ ክፍያ -ቀሪው በ1ዓመት ሚከፍሉት -በቂ የመኪና ማቆሚያ ስፍራ 🏠 በወለል 1 አባወራ ብቻ 💰 በ30% ቅድመ ክፍያ ብቻ! 👉ባለ 2 መኝታ 103.6 ካሬ -ጠቅላላ ዋጋ=14,992,992 ብር 30% ቅድመ ክፍያ -- 4,497,000 ብር 👉ባለ 3 መኝታ 125.8 ካሬ -- ጠቅላላ ዋጋ=17,118,864 ብር 30% ቅድመ ክፍያ -- 5,135,659 ብር ሜትሮ ሪል እስቴት ለሀምሳ አመታት በስኬታማ የቢዝነስ እንቅስቃሴዎቹ የሚታወቀው ግዙፉ የካንጋሮ ኢንዱስትሪያልስ እህት ኩባንያ ሲሆን 30,000 ካሬ ሜትር ላይ ባረፈው ዘመናዊ የመኖርያ መንደር ሰፊ አፓርታማዎችን፣ እና ለብልህ የቤት ገዢዎች ተመራጭ የሆነ የመኖሪያ መንደር ይዞላችሁ ቀርቧል። የሜትሮ ሪል እስቴት ደንበኛ በመሆንዎ የሚያገኟቸው ጥቅሞች፡ ✓በሀገራችን እጅግ ስመጥር ብራድ አጋር መሆን ✓ ተፈላጊ እና ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የአፓርትመንት አማራጮች ✓ በገበያው ላይ ካለው ዋጋ ታላቅ ቅናሽ ለአንድ ወር ብቻ የሚቆይ ✓ ስምምነቶችን በፍጥነት ለመጨረስ የሚረዱ ተስማሚ የክፍያ አማራጮች ✓ በአዲስ አበባ ለመኖሪያነት እጅግ ተመራጭ በሆነው በቦሌ ብልብላ ፈጣን ዕድገት ካላቸው ፕሮጀክቶች አንዱ ጋር አብሮ የማደግ ዕድል ✓ የእኛ አፓርታማዎች ጂ+4 ሲሆኑ በአንድ ወለል አንድ ቤት ብቻ በመሆን ፍጹም ግላዊነትን የሚያረጋግጡ ናቸው። ━━━━━━━━━━━━━━ 💰የሚደረገው ቅናሽ ናቸው 50% ለሚከፍል 3% 75% ለሚከፍል 4% 100% ለሚከፍል 6% ━━━━━━━━━━━━━━ ለበለጠ መረጃ ☎️ 09_12_87_39_16 👀ለበለጠ መረጃ Bio ላይ ባለው ስልክ ላይ ይደውሉልን።
More listings in Addis Ababa
For Sale
For Sale
For Sale