Home›For Sale›Addis Ababa›ባለ 2 መኝታ ቤት 103.6 ካሬ አፓርታማ 📍 ቦሌ ቡልቡላ ሪፌንቲ አደባባይOpen in Noren app
ETB 14,992,992

ባለ 2 መኝታ ቤት 103.6 ካሬ አፓርታማ 📍 ቦሌ ቡልቡላ ሪፌንቲ አደባባይ

For SaleApartmentOct 30
Bole
Location
2
Bedrooms
2
Bathrooms
103.6 m²
Area
2017
Year Built
About this property

📍ቦሌ ቡልብላ ሪፌንቲ ባለ 4ወለል ህንፃ G+4 -30ሺህ ካሬ ላይ ያረፈ ኮንፖወንድ ጊቢ -በወለል 1ቤት ብቻ -ባለ 2መኝታ 103.6 ካሬ -ባለ 3መኝታ 125.8 ካሬ -30% ቅድመ ክፍያ -ቀሪው በ1ዓመት ሚከፍሉት -በቂ የመኪና ማቆሚያ ስፍራ 🏠 በወለል 1 አባወራ ብቻ 💰 በ30% ቅድመ ክፍያ ብቻ! 👉ባለ 2 መኝታ 103.6 ካሬ -ጠቅላላ ዋጋ=14,992,992 ብር 30%  ቅድመ ክፍያ -- 4,497,000 ብር 👉ባለ 3 መኝታ  125.8 ካሬ -- ጠቅላላ ዋጋ=17,118,864 ብር 30%  ቅድመ ክፍያ -- 5,135,659 ብር   ሜትሮ ሪል እስቴት  ለሀምሳ አመታት በስኬታማ የቢዝነስ እንቅስቃሴዎቹ የሚታወቀው ግዙፉ የካንጋሮ ኢንዱስትሪያልስ እህት ኩባንያ ሲሆን 30,000 ካሬ ሜትር ላይ ባረፈው ዘመናዊ የመኖርያ መንደር  ሰፊ አፓርታማዎችን፣  እና ለብልህ የቤት ገዢዎች ተመራጭ የሆነ  የመኖሪያ መንደር ይዞላችሁ ቀርቧል። የሜትሮ ሪል እስቴት ደንበኛ በመሆንዎ የሚያገኟቸው ጥቅሞች፡ ✓በሀገራችን እጅግ ስመጥር ብራድ አጋር መሆን ✓ ተፈላጊ እና ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የአፓርትመንት አማራጮች ✓ በገበያው ላይ ካለው ዋጋ ታላቅ ቅናሽ ለአንድ ወር ብቻ የሚቆይ ✓ ስምምነቶችን በፍጥነት ለመጨረስ የሚረዱ ተስማሚ የክፍያ አማራጮች ✓ በአዲስ አበባ ለመኖሪያነት እጅግ ተመራጭ በሆነው በቦሌ ብልብላ  ፈጣን ዕድገት ካላቸው ፕሮጀክቶች አንዱ ጋር አብሮ የማደግ ዕድል ✓ የእኛ አፓርታማዎች ጂ+4 ሲሆኑ በአንድ ወለል  አንድ ቤት ብቻ በመሆን ፍጹም ግላዊነትን የሚያረጋግጡ ናቸው። ━━━━━━━━━━━━━━ 💰የሚደረገው ቅናሽ ናቸው 50% ለሚከፍል 3% 75% ለሚከፍል 4% 100% ለሚከፍል 6% ━━━━━━━━━━━━━━ ለበለጠ መረጃ ☎️ 09_12_87_39_16 👀ለበለጠ መረጃ Bio ላይ ባለው ስልክ ላይ ይደውሉልን።

Amenities & Features
Playground
Garden
24/7 Power
Parking
Security
Elevator
Generator
CCTV
Listed by
KL
Kibuneh Lemma
Homey properties
On Noren since 2026 · 4 yrs exp
WhatsApp
Call

More listings in Addis Ababa

Modern 3 Bedrooms Apartment in ayat 49For Sale
ETB 19,800,000ETB 110,000/m²
Modern 3 Bedrooms Apartment in ayat 49
3 bed3 bath180 m²2019 EC
Lemi Kura, Addis Ababa
New today
Modern 3 Bedrooms Apartment in ayat 49
Studio-3 bedroomsFor Sale
ETB 115,000 /m²
Studio-3 bedrooms
3 bed4 bath m²2019 EC
Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
New today
Studio-3 bedrooms
3 bed room Apartment in Ayat 49For Sale
ETB 19,800,000ETB 110,000/m²
3 bed room Apartment in Ayat 49
3 bed3 bath180 m² EC
Lemi Kura, Addis Ababa
New today
3 bed room Apartment in Ayat 49