






Bole bulbula
ቦሌ : ቡልቡላ 3 Bedroom | 3 Bathroom + Salon + Closed Kitchen + Maid’s Room + Laundry + Balcony & Terrace | 3rd Floor | 193 sqm Net (232 sqm Gross) #አፓርቱመንቱ የሚገኘው ቦሌ ቡልቡላ ሃሮት ታወር አካባቢ G+9 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 3ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው በወለል 2 አፓርትመንቶች ብቻ ሲኖሩት በውስጡ ሊፍት (Lift)፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ ቴራስ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking) ያሟላ ነው። ሁሉም አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ መሥራት ጀምረዋል። #Financial_Information • Asking Price: 26,000,000 ብር • Total Area: 232 sqm Gross (Net Area: 193 sqm) • Price per sqm: ~112,069 ብር (በጠቅላላ ስፋት) • Estimated Monthly Rent: 120,000 ብር • Annual Rent: 1,440,000 ብር • Special Feature: Bole Bulbula Prime Location + Low Density (2 units per floor) + 3rd Floor + Maid's Room & Terrace + All Services Started #ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል •Cash | Bank(Buyer Side) #Agent_Commission 2%. 520,000 ብር ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።
2%. 520,000 ብር% commission for referring agents
More listings in Addis Ababa
For Sale
For Sale
For Sale