








Luxury Apartment in Bole Rwanda
ቦሌ : ሩዋንዳ 3 Bedroom's | 4+ Bathroom's + Salon & Dining + Closed Kitchen + Maid’s Room + Laundry & Store | 220 sqm #አፓርቱመንቱ የሚገኘው ቦሌ ሩዋንዳ አካባቢ በሚገኝ እጅግ ውብ እና ልዩ በሆነ የቅንጦት መኖሪያ ማህበረሰብ ውስጥ ነው። አፓርታማው 3 ሰፊ መኝታ ቤቶችን፣ 4 እና ከዚያ በላይ ዘመናዊ ሽንት ቤቶችን፣ ሰፊ ሳሎን እና መመገቢያ ክፍል፣ ዘመናዊ ዝግ ኩሽና (Closed Kitchen)፣ የልብስ ማጠቢያ ክፍል፣ መጋዘን (Store) እና የሰራተኛ ክፍል ከግል ሽንት ቤት ጋር ይዟል። ህንፃው በወለል 4 ቤቶች ብቻ ያሉት ሲሆን፣ ለተሻለ ግላዊነት የተነደፈ ነው። ህንፃው የፊንቴክ የአካል ብቃት ማዕከል እና ስፓ (Fitness center & spa)፣ ውብ አረንጓዴ ቦታዎች፣ ክለብ ሃውስ (Clubhouse)፣ መራመጃ መንገድ፣ ፈጣን ሊፍቶች ያሉት ውብ ሎቢ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና የውሃ ማጣሪያ ስርአት የመሳሰሉ ዓለም አቀፍ ደረጃ ያላቸው አገልግሎቶችን ያሟላ ነው። #Financial_Information • Asking Price: 75,000,000 ብር • Total Area: 220 sqm • Price per sqm: ~340,909 ብር • Estimated Monthly Rent: 250,000 ብር #ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል • (Cash / Bank) #Agent_Commission 2%. 1,500,000 ብር ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።
2%. 1,500,000 ብር% commission for referring agents
More listings in Addis Ababa
For Sale
For Sale
For Sale