Home›For Sale›Addis Ababa›Land for sale boleOpen in Noren app
ETB 200,000,000

Land for sale bole

For SaleLandNov 5
Bole
Location
792 m²
Area
2018
Year Built
About this property

Land | For Sale Bole (Mega) : 200,000,000 ብር 792 Sqm | በሁለት ካርታ፡ እያንዳንዳቸው 396 ካ.ሜ #ቤቱ የሚገኘው ቦሌ ሜጋ አካባቢ ከዋናው የቦሌ መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኝ ሰፈር ውስጥ ነው። የመሬቱ አቀማመጥ ካርቭ (Curve/Corner) ላይ ሲሆን ሁለት አዋሳኝ መንገዶችን ያገኛል። ቦታው በሁለት ካርታዎች የተከፈለ (እያንዳንዳቸው 396 ካ.ሜ) በመሆኑ ለሪል እስቴት፣ ለንግድ ህንፃዎች ወይም ለቅንጡ መኖሪያ ቤት ግንባታ እጅግ አዋጭ፣ ተመራጭ እና ለሪል እስቴት ግንባታ በጣም አመቺ የሆነ ቦታ ነው። #Investment_Information • የመሬቱ ቅርፅ: ካርቭ / የማዕዘን ቦታ (Curve / Corner Plot) • የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ የመሬት አቀማመጥ • የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: የቆየ ቪላ (የሚታደስ/ፈራሽ) • አዋሳኝ መንገዶች: 2 አዋሳኝ መንገዶች ያሉት (Corner Plot) • ከዋና መንገድ ያለው ርቀት: ከቦሌ ዋና መንገድ 300 ሜትር • የፊት ለፊት ርዝመት: 40 ሜትር (40m) • ፊትለፊት መንገድ ስፋት: 15 ሜትር (15m) • ግንባታ አመቺነት: ለሪል እስቴት ግንባታ፣ ለንግድ እና ለመኖሪያ ህንፃ እጅግ አመቺና የተመቸ • የግንባታ ፈቃድ: የለውም #Financial_Information • Asking Price: 200,000,000 ብር (ድርድር የሚደረግበት) • Total Area: 792 sqm (2 x 396 sqm) • Price per sqm: ~252,525 ብር • Condition: Old Villa / Land #ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ አለው (በሁለት ካርታ የተዘጋጀ) #አከፋፈል • Cash | Bank (Buyer Side) #Agent_Commission 2%. 4,000,000 ብር ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።

Agent Commission

2%. 4,000,000 ብር% commission for referring agents

Listed by
Abenezer wosenu
Abenezer wosenu
Ab property's
On Noren since 2026 · 2 yrs exp
WhatsApp
Call

More listings in Addis Ababa

Modern 2 Bedroom apartment in jackrosFor Sale
ETB 8,445,500
Modern 2 Bedroom apartment in jackros
2 bed2 bath95 m²2018 EC
Bole, Addis Ababa
New today
Modern 2 Bedroom apartment in jackros
Modern 3 Bedrooms Apartment in ayat 49For Sale
ETB 19,800,000ETB 110,000/m²
Modern 3 Bedrooms Apartment in ayat 49
3 bed3 bath180 m²2019 EC
Lemi Kura, Addis Ababa
New today
Modern 3 Bedrooms Apartment in ayat 49
Studio-3 bedroomsFor Sale
ETB 115,000 /m²
Studio-3 bedrooms
3 bed4 bath m²2019 EC
Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
New today
Studio-3 bedrooms