Home›For Sale›Addis Ababa›መሃል ከተማ ላይ ኮምፓውንድ አፓርትመንት ስትፈልጉ ለነበራቹOpen in Noren app
ETB 13,729,500

መሃል ከተማ ላይ ኮምፓውንድ አፓርትመንት ስትፈልጉ ለነበራቹ

For SaleApartment5d ago
Arada
Location
2
Bedrooms
2
Bathrooms
135 m²
Area
2018
Year Built
About this property

ፍሬንድሺፕ ፓርክ እና የሸራተን እይታ ያላቸው ዘመናዊ መንደር 📌ለመኖርም ሆነ እና ለኢንቨስትመንትዎ ትክክለኛ ምርጫ 👉ግንባታቸው 90% የደረሱ ምቹ የመኖሪያ አፓርትመንት ቤቶችን በተለያዩ የካሬ አማራጮች አቅርበንልዎታል:: 👉አዲስ ብሎኮችንም ሽያጭ ጀምረናል ። የመኖሪያ አፓርታማዎች(Apartments የካሬ አማራጮች፦ 👉86 እና 107 ካሬ ባለ 1መኝታ 👉135 እና 143 ካሬ ባለ 2 መኝታ 👉182 ካሬ 200 ካሬ ባለ 3 መኝታ 👉212 እና 221 ካሬ ባለ 4 መኝታ ቤት 📍የንግድ ሱቆች ደግሞ ከ 20 ካሬ እስከ 270 ካሬ አማራጮች ያገኛሉ • ፋርማሲ • ሬስቶራንት • ባንክ • የተለያዩ የንግድ ተቋማት 👌በ15% ቅድመ ክፍያ እንዲሁም ቀላል እና ቀልጣፋ በሆነ የክፍያ አማራጭ አሁኑኑ የህልምዎን ቤት ይያዙ ✅በኮምፓዉንዱ ዉስጥ ከሚያገገኗቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ 🔷️በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የቤት ውስጥ በረዶ መንሸራተቻ ( indoor ice skating) 🔷️ 2 የመዋኛ ገንዳዎች 🔷️ሲኒማ 🔷️21,000 ካ.ሜ ላይ የሚያርፍ ዱባይ ስታንዳርድ ሞል 🔷️ ጂም፣ሳውና እና ስፓ 🔷️ የቴኒስ፣ የቅርጫት እና የእግር ኳስ ሜዳ 🔷️ የልጆች ማቆያ 🔷️ የኤሌትሪክ መኪኖች ቻርጅ ማድረጊያና ማጠቢያ እና የመሳሰሉትን ያካትታል ‼️ማሳሰቢያ‼️ ይሄ የማስታወቂያ  ዋጋ የወጣው ለተወሰኑ ቤቶች እና ሱቆች ብቻ  በመሆኑ ይህ እድል ሳያመልጠወት እንዲጠቀሙ እያልን 📞 ለበለጠ መረጃ  በ09-64-19-96-91 ይደውሉልን። #FriendShipSquare #cityviews #unitypark #Sheratonhotel #AddisAbabaRealEstate #InvestInEthiopia #CommercialShops #LuxuryApartments #EthiopianDiaspora

Listed by
Tsedenia Tamiru
Tsedenia Tamiru
On Noren since 2026 · 3 yrs exp
WhatsApp
Call

More listings in Addis Ababa

Modern 2 Bedroom apartment in jackrosFor Sale
ETB 8,445,500
Modern 2 Bedroom apartment in jackros
2 bed2 bath95 m²2018 EC
Bole, Addis Ababa
New today
Modern 2 Bedroom apartment in jackros
Modern 3 Bedrooms Apartment in ayat 49For Sale
ETB 19,800,000ETB 110,000/m²
Modern 3 Bedrooms Apartment in ayat 49
3 bed3 bath180 m²2019 EC
Lemi Kura, Addis Ababa
New today
Modern 3 Bedrooms Apartment in ayat 49
Studio-3 bedroomsFor Sale
ETB 115,000 /m²
Studio-3 bedrooms
3 bed4 bath m²2019 EC
Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
New today
Studio-3 bedrooms