
መሃል ከተማ ላይ ኮምፓውንድ አፓርትመንት ስትፈልጉ ለነበራቹ
ፍሬንድሺፕ ፓርክ እና የሸራተን እይታ ያላቸው ዘመናዊ መንደር 📌ለመኖርም ሆነ እና ለኢንቨስትመንትዎ ትክክለኛ ምርጫ 👉ግንባታቸው 90% የደረሱ ምቹ የመኖሪያ አፓርትመንት ቤቶችን በተለያዩ የካሬ አማራጮች አቅርበንልዎታል:: 👉አዲስ ብሎኮችንም ሽያጭ ጀምረናል ። የመኖሪያ አፓርታማዎች(Apartments የካሬ አማራጮች፦ 👉86 እና 107 ካሬ ባለ 1መኝታ 👉135 እና 143 ካሬ ባለ 2 መኝታ 👉182 ካሬ 200 ካሬ ባለ 3 መኝታ 👉212 እና 221 ካሬ ባለ 4 መኝታ ቤት 📍የንግድ ሱቆች ደግሞ ከ 20 ካሬ እስከ 270 ካሬ አማራጮች ያገኛሉ • ፋርማሲ • ሬስቶራንት • ባንክ • የተለያዩ የንግድ ተቋማት 👌በ15% ቅድመ ክፍያ እንዲሁም ቀላል እና ቀልጣፋ በሆነ የክፍያ አማራጭ አሁኑኑ የህልምዎን ቤት ይያዙ ✅በኮምፓዉንዱ ዉስጥ ከሚያገገኗቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ 🔷️በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የቤት ውስጥ በረዶ መንሸራተቻ ( indoor ice skating) 🔷️ 2 የመዋኛ ገንዳዎች 🔷️ሲኒማ 🔷️21,000 ካ.ሜ ላይ የሚያርፍ ዱባይ ስታንዳርድ ሞል 🔷️ ጂም፣ሳውና እና ስፓ 🔷️ የቴኒስ፣ የቅርጫት እና የእግር ኳስ ሜዳ 🔷️ የልጆች ማቆያ 🔷️ የኤሌትሪክ መኪኖች ቻርጅ ማድረጊያና ማጠቢያ እና የመሳሰሉትን ያካትታል ‼️ማሳሰቢያ‼️ ይሄ የማስታወቂያ ዋጋ የወጣው ለተወሰኑ ቤቶች እና ሱቆች ብቻ በመሆኑ ይህ እድል ሳያመልጠወት እንዲጠቀሙ እያልን 📞 ለበለጠ መረጃ በ09-64-19-96-91 ይደውሉልን። #FriendShipSquare #cityviews #unitypark #Sheratonhotel #AddisAbabaRealEstate #InvestInEthiopia #CommercialShops #LuxuryApartments #EthiopianDiaspora
More listings in Addis Ababa
For Sale
For Sale
For Sale