






አፍሪካ ህብረት ባለ 3መኝታ
አፍሪካ ህብረት 3 Bedroom's | 2 Bathroom's | 4th Floor | 165 sqm Gross (130 sqm Net) #ቤቱ የሚገኘው በከተማችን ተመራጭ አካባቢ በሆነው ሳርቤት (አፍሪካ ህብረት አቅራቢያ) ሲሆን፣ ህንፃው G+13 ሆኖ የተገነባ (Ground እና 1ኛ ወለል ፓርኪንግ የሆኑ) እና 13ኛ ወለል ላይ 2 ቤቶች እና ግማሽ ቴራስን የያዘ ነው። ህንፃው ዲዛይኑ Mixed-use ቢሆንም አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ለመኖሪያ (Pure Residential) አገልግሎት የሚውልና መኖሪያ ቤቶች ከ 4ኛ ወለል ጀምሮ የሚገኙበት ነው። አፓርታማው የጥዋት ፀሐይ እና ጥሩ ብርሃን የሚያገኝ ሲሆን፣ ህንፃው የከርሰ ምድር ውሃ፣ Backup ጀነሬተር፣ አስተማማኝ ፓርኪንግ እና ለጂም (Gym) የሚሆን ቦታ ያሟላ ነው። አሁን ላይ የተወሰኑ የ AU ሰራተኞች ተከራይተው ሰዉ እየኖረበት የሚገኝ ሲሆን፣ የሚሸጠው ቤት ግን ባዶ እና ወዲያውኑ ቁልፍ ተረክበው ለመግባት ዝግጁ ነው። ፦የመከራየት አቅሙ 180,000 ብር እና ከዚያ በላይ ፦ህንፃው በውስጡ፦ 2 ሊፍት የከርሰ ምድር ውሃ በቂ የመኪና ማቆያ Backup generator Gim, reception የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ ያቀርባል አስፓልት ዳር አካባቢ ስለሆነ ለመኖርም ለኪራይ ምቹ ነው አከፋፈል ካሽ ብቻ #2% commission ይከፍላሉ ገዢ ካልሆኑ እባኮትን እንዳይደውሉ።
2%. 520,000 ብር% commission for referring agents
More listings in Addis Ababa
For Sale
For Sale
For Sale