








ግሎባል ሆቴል ባለ 3መኝታ
ላንቻ : ግሎባል ሆቴል 3 Bedroom's | 2 Bathroom's + Maid’s Room + Laundry | 4th Floor | 164(142 sqm Net) #ቤቱ የሚገኘው ግሎባል አካባቢ B+G+9+Terrace ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው ጥራት ያላቸው አገልግሎቶች መሃል የመሰብሰቢያ አዳራሽ (Meeting Hall)፣ ቢሮ (Office)፣ ቴራስ (Terrace)፣ እንግዳ መቀበያ (Reception)፣ ጀነሬተር እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉት ብዙ ድምፅ የሌለው ጸጥ ያለ ህንፃ ነው። #Financial_Information • Asking Price: 21,000,000 ብር • Total Area: 142 sqm Net • Price per sqm: ~147,887 ብር (በኔት ስፋት) • Monthly Rent: 80,000 ብር • Yearly Rent: 960,000 ብር • Condo Fee: 2,000 ብር / monthly • Condition: Excellent • Special Feature: Global Prime Location + Low Density (2 Units per Floor) + Building Amenities (Meeting Hall & Terrace) #ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ #አከፋፈል • ጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ሁለቱም አማራጮች ይቻላሉ #Agent_Commission 2%. 420,000 ብር ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።
2%. 420,000 ብር% commission for referring agents
More listings in Addis Ababa
For Sale
For Sale
For Sale