Home›For Sale›Addis Ababa›Cmc villa for saleOpen in Noren app
ETB 64,000,000

Cmc villa for sale

For SaleHouse4d ago
Lemi Kura
Location
8
Bedrooms
6
Bathrooms
212 m²
Area
2010
Year Built
About this property

CMC : ኮንቬንሽን ሴንተር 212 sqm (Land) / 144 sqm (Built-up) #ቤቱ የሚገኘው ሲኤምሲ አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር አካባቢ በሚገኝ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ነው። ቤቱ ካለው ዘመናዊ ግንባታ ብቻ አይደለም ሳቢ የሚያደርገው ከሁሉም በላይ ለራስ ተብሎ የተገነባ በመሆኑ ሰፊ ቤተሰብ ለመፍጠር ምቹ የሆነ የክፍል አቀማመጥ እና ብዛት ያለው በመሆኑ ደስ የሚል የቤት ሞገስ ያለው ውብ የሆነ የቪላ ቤት ነው። ቤቱ ሰፊ ቴራስ ፣ የተሟሉ ዘመናዊ አገልግሎቶችን እና አንድ ፎቅ ማስጨመር የሚችል የግንባታ እድል የያዘ ነው። #የክፍል_ዝርዝር ➔ ግራውንድ ፍሎር: ክፍት እና የተዘጋ ኩሽና፣ የሰራተኛ መኝታ ቤት እና መታጠቢያ ቤት ➔ አንደኛ ፎቅ: 4 መኝታ ቤቶች እና 2 መታጠቢያ ቤቶች ➔ ሁለተኛ ፎቅ: 3 መኝታ ቤቶች፣ 2 መታጠቢያ ቤቶች እና የልብስ ማጠቢያ ክፍል ➔ ቴራስ (Terrace): ሰፊ ቴራስ ያለው #አገልግሎቶቹ • ለ 3 ተሽከርካሪ ማቆሚያ የሚሆን ቦታ #Financial_Information • Asking Price: 63,999,000 ብር • Land Size: 212 sqm • Built-up Area: 144 sqm • Price per sqm (Land): ~301,882 ብር #ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል • Cash | Bank (Buyer Side) #Agent_Commission 2%. 1,280,000 ብር ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።

Amenities & Features
Parking
Security
Water Tank
Playground
24/7 Power
Garden
Agent Commission

2%. 1,280,000 ብር% commission for referring agents

Listed by
Abenezer wosenu
Abenezer wosenu
Ab property's
On Noren since 2026 · 2 yrs exp
WhatsApp
Call

More listings in Addis Ababa

Modern 3 Bedrooms Apartment in ayat 49For Sale
ETB 19,800,000ETB 110,000/m²
Modern 3 Bedrooms Apartment in ayat 49
3 bed3 bath180 m²2019 EC
Lemi Kura, Addis Ababa
New today
Modern 3 Bedrooms Apartment in ayat 49
Studio-3 bedroomsFor Sale
ETB 115,000 /m²
Studio-3 bedrooms
3 bed4 bath m²2019 EC
Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
New today
Studio-3 bedrooms
3 bed room Apartment in Ayat 49For Sale
ETB 19,800,000ETB 110,000/m²
3 bed room Apartment in Ayat 49
3 bed3 bath180 m² EC
Lemi Kura, Addis Ababa
New today
3 bed room Apartment in Ayat 49