







አያት ዞን አምስት ባለ 3መኝታ
አያት : ዞን 5 3 Bedroom's | 3 Bathroom's + Maid’s Room + Closed Kitchen | 4th Floor | 151 sqm Gross (135 sqm Net) #ቤቱ የሚገኘው አያት ዞን 5 ኖህ ሪል እስቴት በገነባው ሰፊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። ቤቱ ያለበት ህንፃ G+10 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ሲኖሩት፤ ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የእሳት ማጥፊያ እና የአደጋ ጊዜ መውረጃ አለው። ግቢው ሰፊ እንደመሆኑ መጠን በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የልጆች መጫወቻ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ ያሉበት የተሟላ ኮምፓውንድ ነው። ማስታወሻ 1: ቤቱ አሁን ላይ ተከራይቶ ገቢ የሚያስገኝ ንብረት ነው። ማስታወሻ 2: ለጉብኝት ቀድሞ ቀጠሮ መያዝ ያስፈልጋል። #Financial_Information • Asking Price: 20,999,000 ብር • Total Area: 151.00 sqm Gross (135.00 sqm Net) • Price per sqm: ~139,066 ብር (በጠቅላላ ስፋት) • Actual Monthly Rent: 100,000 ብር • Annual Rent: 1,200,000 ብር #ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል • ጥሬ ገንዘብ | Bank (Buyer side) #Agent_Commission 2%. 420,000 ብር ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።
2%. 420,000 ብር% commission for referring agents
More listings in Addis Ababa
For Sale
For Sale
For Sale