


Modern 3 Bed room Apartment
APARTMENT FOR SALE - አያት : ዞን 5 – 20,999,000 ብር - 3 Beds | 3 Baths + Maid’s Room + Closed Kitchen | 4th Floor | 151 sqm Gross (135 sqm Net) - #ቤቱ የሚገኘው አያት ዞን 5 ኖህ ሪል እስቴት በገነባው ሰፊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። ቤቱ ያለበት ህንፃ G+10 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ሲኖሩት፤ ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የእሳት ማጥፊያ እና የአደጋ ጊዜ መውረጃ አለው። ግቢው ሰፊ እንደመሆኑ መጠን በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የልጆች መጫወቻ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ ያሉበት የተሟላ ኮምፓውንድ ነው። ማስታወሻ 1: ቤቱ አሁን ላይ ተከራይቶ ገቢ የሚያስገኝ ንብረት ነው። ማስታወሻ 2: ለጉብኝት ቀድሞ ቀጠሮ መያዝ ያስፈልጋል። #Financial_Information • Asking Price: 20,999,000 ብር • Total Area: 151.00 sqm Gross (135.00 sqm Net) • Price per sqm: ~139,066 ብር (በጠቅላላ ስፋት) • Actual Monthly Rent: 100,000 ብር • Annual Rent: 1,200,000 ብር • Service Fee: 1,570 ብር / month (18,840 ብር / year) • Building Age: < 10 years • Condition: Good • Furnishing Status: Standard Finished • Special Feature: Ayat Zone 5 Noah Real Estate Compound + Low Density (2 units per floor) + Income Generating #Expenses • Rental Tax (Annual - 50% Taxable): ~185,400 ብር • Property Tax (Annual): ~14,716 ብር (በ 151 sqm መሠረት) • Service Fee (Annual): 18,840 ብር • Total Yearly Expenses: ~218,956 ብር #Income • Net Annual Income: ~981,044 ብር • Net Monthly Income: ~81,754 ብር #Investment_Analysis • Gross Yield: ~5.71% • Net Yield: ~4.67% • Payback Period: ~21.4 ዓመታት • Investment Type: Income-Generating Asset / Long-term Hold • Investment Score: ★★★★★ Investment Risk: Age of Building: Good Hold Risk: Low Exit Risk: Low Furnishing Status: Standard Finished #Price_Position • Asking Price: 20,999,000 ብር • Market Evidence (Ayat/CMC Standards): ከአያት እስከ ሲኤምሲ (CMC-Figa) ያሉ የገበያ ዋጋዎችን ያካተተ እና በቦታው ተፈላጊነት ልክ የተመጣጠነ ዋጋ ያለው። #ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል • ጥሬ ገንዘብ | Bank (Buyer side) #STATUS_58 • Active #Open_Time • በቀጠሮ ማየት ይቻላል Teddy (+251) 925753410 We Are Selling Addis!
2%% commission for referring agents
More listings in Addis Ababa
For Sale
For Sale
For Sale