
1 / 3



ETB 440,000,000
እጅግ ቅንጡ G+3 መኖሪያ ቤት በ ጦሪ ሀይሎች
For SaleHouseunfurnishedSep 17
Lideta
Location
8
Bedrooms
750 m²
Area
About this property
👑✨ ምድራዊ ገነት — ለልዩ ሰዎች የተሰራ ልዩ ቤት ✨👑 📍 ጦሪ ሀይሎች | 3 ቁጥር ማዞሪያ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🏡 750 ካሬ በካርታ | 850 ካሬ በይዞታ 🏛️ B+G+3 የቅንጦት መኖሪያ 🆕 አዲስ ቤት | ዘመናዊ ቴክኖሎጂ 🛏️ 8 መኝታ ቤቶች 🛋️ 3 ሰፋፊ ሳሎኖች 🍽️ 2 ዘመናዊ ኪችኖች 🥘 1 ባህላዊ ኪችን 🌇 2 ልዩ ቴራሶች ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🏊♂️ የግል ገዳ መዋኛ 🌳 ሰፊ የግል ጋርደን 🪨 ልዩ ዋሻ 💪 የግል ጅም ቤት ♨️ እስቲም | ሳውና | ቫዝ | ሞሮኮ 🚘 8–12 መኪና የሚያስተናግድ ሰፊ ግቢ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💎 ይህ ቤት የሚገዛው ቤት ብቻ አይደለም፤ የክብር፣ የግላዊነት እና የዘመናዊ ኑሮ መግለጫ ነው። 🌿 ጸጥታን ይወዳሉ? 🏊 የግል መዋኛ ይፈልጋሉ? 👑 ለቤተሰብዎ ልዩ መኖሪያ ይፈልጋሉ? ከእንግዲህ ማሰብ አያስፈልግም—ይህ ቤት ሊሆን ይችላል። 📞 የመሸጫ ዋጋውን ለማወቅ ወይም ቤቱን ለመጎብኘት ቀድመው ይደውሉ። 📱 +251 911617722 📲 Telegram 👇 https://t.me/Adugenetihomes 🎵 TikTok 👇 tiktok.com/@adugenethomes
Agent Commission
2%% commission for referring agents
More listings in Addis Ababa
For SaleETB 11,416,625
Modern 2 bedroom for sale at kazanchis
2 bed2 bath95 m² EC
Kirkos, Addis Ababa
New today
For SaleETB 8,445,500
Modern 2 Bedroom apartment in jackros
2 bed2 bath95 m²2018 EC
Bole, Addis Ababa
New today
