





Modern 3 Bed Room Appartment
APARTMENT FOR SALE | - ወሎ ሰፈር : ወንጌላዊት – 22,999,000 ብር - 2 Beds | 3 Baths + Maid’s Room + Closed Kitchen | 2nd Floor | 154 sqm - #አፓርቱመንቱ የሚገኘው ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ህንፃ አካባቢ በሚገኝ G+10 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 2ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው በወለል 5 ቤቶች ያሉበት ሲሆን፣ ለነዋሪዎች ጂም (Gym)፣ የስብሰባ አዳራሽ፣ የጋራ ማብሰያ ቤት፣ የጋራ ቴራስ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ የእንግዳ መቀበያ (Reception) እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ያሟላ ነው። ቤቱ ሙሉ በሙሉ ያለቀ እና ተረክበው መኖር ከተጀመረ 2 ዓመት ገደማ የሆነው ፀዳ ያለ አፓርትመንት ነው። #Financial_Information • Asking Price: 22,999,000 ብር • Total Area: 154 sqm • Price per sqm: ~149,344 ብር • Estimated Monthly Rent: 100,000 ብር • Estimated Annual Rent: 1,200,000 ብር • Service Charge: 4,430 ብር / ወር (53,160 ብር / ዓመት) • Condition: Fully Finished / Completed ~2 Years Ago • Special Feature: Wolosefer Wengelawit Prime Location + Gym, Terrace & Hall + Closed Kitchen + Low Floor (2nd Floor) #Expenses • Rental Tax (Annual): 185,400 ብር • Property Tax (Annual): 15,007.86 ብር • Service Charge (Annual): 53,160 ብር • Total Yearly Expenses: 253,567.86 ብር #Income • Net Annual Income: 946,432.14 ብር • Net Monthly Income: ~78,869.35 ብር #Investment_Analysis • Gross Yield: ~5.22% • Net Yield: ~4.12% • Payback Period: ~24.3 ዓመታት • Investment Type: Prime Location Residential / Stable Rental Holding #Price_Position • Asking Price: 22,999,000 ብር • Market Evidence: ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት አካባቢ የሚገኙ አፓርትመንቶች ለመሃል ከተማ ባላቸው ቅርበት እና ለነዋሪዎች በሚሰጡት ሙሉ አሜኒቲዎች ምክንያት ከፍተኛ ፍላጎት ያላቸው ናቸው። #ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል • ጥሬ ገንዘብ (Cash Payment Only) #STATUS • Active @ October 24, 2026 #Agent_Commission 70% of 2 • Total Buyer Side Commission (2%): 459,980 ብር • Agent Share (70%): 321,986 ብር • Company Share (30%): 137,994 ብር (70% of 2 - ከገዢ በኩል ከሚገኘው 2% ኮሚሽን ውስጥ 70% የሚሆነው የኮሚሽኑ ድርሻ ቀጥታ ለሽያጭ አማካሪው የሚከፈል ሲሆን፣ ቀሪው 30% ለጆርጅ ሚላሊ የሚከፈል ይሆናል) #Open_Time በቀጠሮ መጎብኘት ይቻላል Teddy (+251) 925753410 We Are Selling Addis!
2%% commission for referring agents
More listings in Addis Ababa
For Sale
For Sale
For Sale